Video by @ethio.app1 · Original TikTok post
- Views
- 83.2K
- Likes
- 1K
- Comments
- 6
- Shares
- 223
- Saves
- 154
- Engagement
- 1.5%
- Top 50% of 4 Dont Touch My Phone posts by views
- 424 views a day since it went up
- 1 of 4 use this format (Tutorial)
- @ethio.app1 has 1 video in the library
Creative DNA
- Format
- Tutorial
- Shot as
- Screen recording · Faceless
- Hook
- Problem · spoken
- Tone
- helpful, calm, practical
- anti-theft app
- phone alarm
- don't touch my phone
- Android tutorial
- phone security
- Amharic
ስልካችሁን ሌባ እንዳይሰርቃችሁ ወይም ከእናንተ ውጪ ሌላ ሰው ስልካችሁን በእጁ ቢነካ እንደዚህ አይነት ድምፅ እንዲያሰማችሁ እንዴት በቀላሉ ማድረግ እንደምትችሉ ላሳያችሁ። [I'll show you how to easily make your phone make a sound like this if a thief tries to steal it or anyone but you touches it.]
The recipe
CopyPro- First line
“ስልካችሁን ሌባ እንዳይሰርቃችሁ ወይም ከእናንተ ውጪ ሌላ ሰው ስልካችሁን በእጁ ቢነካ እንደዚህ አይነት ድምፅ እንዲያሰማችሁ እንዴት በቀላሉ ማድረግ እንደምትችሉ ላሳያችሁ። [I'll show you how to easily make your phone make a sound like this if a thief tries to steal it or anyone but you touches it.]”
Problem · spoken · 8.9s long
- Beats
- 5 beats · 0:00–1:18
- First shot
- A phone home screen appears inside a frame on a blue background. Apps flicker. A white STOP button flashes as the alarm sounds.
- How it's shot
- Tutorial · Screen recording · Faceless
Where: Phone screen recording inside a phone frame on a blue background, with the creator's voice over it.
- Made for
- Amharic-speaking Android users in Ethiopia who want a simple way to protect their phones from theft or snooping.
Mood: helpful, calm, practical
All the notes
Shoot script · Remake brief · AI remake setup · Why people watch · The pitch · Script · Caption
Make your version
Shoot script
Remake brief
The same idea for your app, beat by beat.
The model we would use today
Source notes
Why people watch
- The alarm sound and STOP button at 0:06 show the result before the steps, so viewers stay to learn how to get the app.
- The creator walks through the full process from search to install to START, explaining each step so viewers can follow along.
The pitch
The pain
People worry that a thief or nosy person will take or touch their phone.
The fix
A free app sounds an alarm when someone touches your phone, and it’s easy to set up.
Why you believe it
The creator shows the alarm screen with START and STOP buttons and walks through the installation.
An Amharic screen recording shows how to get an anti-theft alarm app.
Script
AM · speech and on-screen text
Transcript
- ስልካችሁን ሌባ እንዳይሰርቃችሁ ወይም ከእናንተ ውጪ ሌላ ሰው ስልካችሁን በእጁ ቢነካ እንደዚህ አይነት ድምፅ እንዲያሰማችሁ እንዴት በቀላሉ ማድረግ እንደምትችሉ ላሳያችሁ።
- መጀመሪያ አንድ አፕሊኬሽን ታወርዳላችሁ አፑን ለማውረድ እዚህ ክሮማችን ላይ እንገባለን ክሮማችን ላይ ከገባን በኋላ እዚህ ሰርች ቦታው ላይ
- ሚቹ ጆብስ ብለን እንጽፋለን ሚቹ ጆብስ ብለን ከጻፍን በኋላ እዚህ መጀመሪያው ላይ ይመጣላችሁን ክሊክ ታደርጋላችሁ።
- አሁንም በዚህ መልኩ አመጣላችኋል እዚህ መጀመሪያው ላይ ሚቹ ጆብስ ዶት ኮም የሚለውን ክሊክ ታደርጋላችሁ።
- አሁንም በዚህ መልኩ አመጣላችኋል እዚህ ጋር ሰርች ቦታው ላይ ክሊክ በማድረግ ኤም ዋይ ፒ ብላችሁ ትጽፋላችሁ።
- ኤም ዋይ ፒ ብላችሁ ከጻፋችሁ በኋላ ድጋሚ የሰርች አይኮን ክሊክ ታደርጋላችሁ።
- አሁንም በዚህ መልኩ አመጣላችኋል እዚህ ፎቶ ላይ ክሊክ ታደርጋላችሁ።
- አሁንም በዚህ መልኩ አመጣላችኋል ቀስ እያላችሁ ወደ ላይ ትስቡታላችሁ ታይ ድርህን ትስቡዋለን ቀስ እያላችሁ ወደ ላይ ታይ ድርህን ትስቡዋለን።
- እዚህ ጋር ዳውንሎድ የሚለውን ያመጣላችኋል የዳውንሎድ በተኑን ክሊክ በማድረግ አፑን ታወርዳላችሁ።
- አፕሊኬሽኑን ስታወርዱ በዚህ መልኩ ይከፍትላችኋል እዚህ ጋር ስታርት የሚለው ላይ ክሊክ በማድረግ አፑን ታሰሩታላችሁ።
- አፑን በዚህ መልኩ ካሰራችሁት ከአሁን በኋላ ከእናንተ ውጪ ማንኛውም ሰው ስልካችሁን በእጁ ቢነካ ስልካችሁ እንደዚህ አይነት ድምፅ ያሰማችኋል ማለት ነው።
- ለማስቆም ስትፈልጉ እዚህ ስቶፕ የሚለው ላይ ክሊክ ታደርጋላችሁ አፑ መስራቱን ያቆማል ማለት ነው።
- በዚህ መልኩ ስልካችሁን ከእናንተ ውጪ ማንኛውም ሰው መንካት እንዳይችል ወይም ሌባ እንዳይሰርቃችሁ በቀላሉ ማድረግ ትችላላችሁ ቪዲዮውን ሁሉም ሰው አይቶ እንዲጠቀምበት ላይክ ሼር ፎሎ ኮሜንት ማድረግ እንዳትረሱ።
On-screen text
- STOP
- START
Caption
Don't Touch My Phone is an AntiTheft app to keep your phone safe from intruders. Dont Touch My Phone is the anti-theft, phone security alarm app that detects motion whenever someone attempt to touch or detach the charging cable from your phone.
Sound: original sound - ethio.app1 · Region: SA · Stats saved Oct 31, 2026
Similar hooks and formats
Lock screen reveal
I'm going to show you how to make this.
Lock screen reveal
them: stop charging your phone 24/7 me: NEVER!!
Top Dont Touch My Phone videos
Brand strategyProblem → app answer






